Siraj tube

Siraj tube

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Siraj tube
, Health/Beauty, dubai, Dubai.

07/02/2022

አሸባሪው ሸኔ በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ 168 ንጹሐን ሰዎችን መግደሉ ተገለጸ

👉 87 ንጹሐን በጅምላ በአንድ ቦታ ተገድለው ተገኝተዋል

አሸባሪው ሸኔ በጊዳሚ ወረዳ 168 ንጹሐንን መግደሉን በኦሮሚያ ክልል የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። መንግሥት በወሰደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ወረዳው ሙሉ በሙሉ ከአሸባሪው ሸኔ ነጻ መውጣቱ ተገልጿል።

የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር ተወካይና የዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብሣ በሻ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በጊዳሚ ወረዳ አሸባሪው ሸኔ ዘግናኝ ግድያዎችንና የንብረት ውድመት ፈጽሟል።

በወረዳው በተለያዩ ቦታዎች 81 ሰዎችን እንዲሁም በጅምላ ተገድለው አስከሬናቸው አንድ ቦታ የተገኙ 87 ሰዎችን በድምሩ168 ንጹሐን መገደላቸውን ገልጸዋል። አሸባሪው ሸኔ በወረዳው በቆየበት ጊዜ 30 የመንግሥት ተቋማትን ንብረቶችን ማውደሙንና ዝርፊያ መፈጸሙን አስታውቀዋል።

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች ፣ኮምፒውተሮችና ሰነዶች ዝርፊያና ውድመት ደርሶባቸዋል። የወረዳው አስተዳደር ጽህፈት ቤት፣ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና ፖሊስ ጣቢያንም ማቃጠሉን ገልጸዋል። የሽብር ቡድኑ በትምህርት ዘርፉና በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። በወረዳው የሚገኙ 45 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ አራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና በስድስት ጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች...

www.press.et

07/02/2022

አሸባሪው ሸኔ በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ 168 ንጹሐን ሰዎችን መግደሉ ተገለጸ

👉 87 ንጹሐን በጅምላ በአንድ ቦታ ተገድለው ተገኝተዋል

አሸባሪው ሸኔ በጊዳሚ ወረዳ 168 ንጹሐንን መግደሉን በኦሮሚያ ክልል የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። መንግሥት በወሰደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ወረዳው ሙሉ በሙሉ ከአሸባሪው ሸኔ ነጻ መውጣቱ ተገልጿል።

የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳደር ተወካይና የዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብሣ በሻ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በጊዳሚ ወረዳ አሸባሪው ሸኔ ዘግናኝ ግድያዎችንና የንብረት ውድመት ፈጽሟል።

በወረዳው በተለያዩ ቦታዎች 81 ሰዎችን እንዲሁም በጅምላ ተገድለው አስከሬናቸው አንድ ቦታ የተገኙ 87 ሰዎችን በድምሩ168 ንጹሐን መገደላቸውን ገልጸዋል። አሸባሪው ሸኔ በወረዳው በቆየበት ጊዜ 30 የመንግሥት ተቋማትን ንብረቶችን ማውደሙንና ዝርፊያ መፈጸሙን አስታውቀዋል።

www.press.et

02/10/2021
22/09/2021

What you want to do when u wake up in the morning

1 Qur'an

2 Facebook

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dubai?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Dubai
Dubai
20