Ayat49fullgospelyouthministry1

Ayat49fullgospelyouthministry1

Share

ዕብራውያን 13:8
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።

24/07/2026

Encounter በሚል እርዕስ የተዘጋጀው summer camp መክፈቻ፣በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ጊዜ ደረሰ! ⛺✨በእግዚአብሔር ቃል የምንታነፅበት፣ አዳዲስ ወዳጅነቶችን የምንፈጥርበት እና የማይረሳ ጊዜ የምናሳልፍበት የሰመር ካምፕ መክፈቻ program በዚህ ቅዳሜ ይካሄዳል።

መቅረት አይታሰብም እንዳትቀሩ ሰው ሳይጋብዙ እንዳትመጡ እባካቹ።

ከአገልጋይ: ኪሩቤል
ከዘማሪ:አሸናፊ ጋር

📅 ቀን፡ ቅዳሜ 20/2018
⏰ ሰዓት፡ ከቀኑ 10:00 ሰዓት

04/06/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ቅዳሜ በጣም ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ተዘጋጅትዋል ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል እንዲሁም ሁላችንም በየ social media ዎቻችን በመለጠፍ እና ሰዎችን በመጋበዝ እንድትመጡ በአክብሮት እናሳስባለን ቅዳሜ ሁላችንም 10:30 ሲል ቸርች እንገናኝ መቅረት ፈፅሞ አይቻልም ጌታ ድንቅን ያደርጋል!!

ተባረኩ🙏
መቅረት ፈፅሞ አይቻልም ❌

13/05/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ከፊታችን ቅዳሜ ድንቅ የሆነ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ከአገልጋይ ልዑልሰገድ ጋር ስለሚኖረን ቅዳሜ ማንም ሰው እንዳይቀር እና ሁላችንም ቢያንስ አንድ ሰው ይዞ የመምጣት ግዴታ አለብን ስለዚህ ቅዳሜ 10:30 ሲል ፕርግራም ይጀመራል ማርፈድም መቅረትም አየቻልም ❌።

ተባረኩ🙏

08/05/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ከፊታችን ቅዳሜ ድንቅ የሆነ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ከአገልጋይ ሚኪ ጋር ስለሚኖረን ቅዳሜ ማንም ሰው እንዳይቀር እና ሁላችንም ቢያንስ አንድ ሰው ይዞ የመምጣት ግዴታ አለብን ስለዚህ ቅዳሜ 10:30 ሲል ፕርግራም ይጀመራል ማርፈድም መቅረትም አየቻልም ❌።

ተባረኩ🙏

Photos from Ayat49fullgospelyouthministry1's post 10/04/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ቅዳሜ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን ጌታ አሁንም በቡዙ እየረዳን እያገዘን ነው ደግሞ ከዚህ በላይ እነደሚረዳን እናምናለን የቅዳሜው ፕሮግራማችን ለአርብ ከ10፡30 ጀምሮ መሆኑን ለማስታወስ እንፈልጋለን መቅረት አይቻልም።

ተባረኩ🙏

03/04/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰባች ነገ የካንፍረንሳችን የመጨረሻው ሳምንት ሲሆን በዚ ቀን ማንም ሰው መቅረት አይቻልም ደግሞ ሁላችንም ይህንን poster በየ መሀበራዊ ገፆቻችን እንድናጋራ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ነገ ማንም ማንም ማንም እንዳይቀር ሁላችንም አንድ ሰው ግዴታ ነው።

ተባረኩ🙏

Photos from Ayat49fullgospelyouthministry1's post 02/04/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰባች ቅዳሜ በጣም ድንቅ ጊዜ እንደነበረን ይታወቃል ጌታ በቃሉ ሲያስተምረን በዝማሬው ሲነካን ነበረ ጌታ አሁንም ማስገረሙንና ማስደነቁን እነደቀጠለ ነው አሁንም ደግ ጌታ ሊነካን ሊዳስሰን ቀን ቀጥርዋል የመጨረሻው የኮብፍረንሳችን ቀን ጌታ በሙላት ሊነካንና ሊዳስሰን ስለሆነ መቅረት አይቻልም ብንችል ብቻችንን ባንገኝ ቢያንስ 2 ሰው ይዘን እንድንገኝ ይሁን መቅረት ፈፅሞ አይቻልም ተጋብዛችዋል።

ተባረኩ🙏

Photos from Ayat49fullgospelyouthministry1's post 25/03/2026

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰባች ያለፈው ቅዳሜ በጣም በሙላት የጌታ መንፈስ በሙላት ነበረ ጌታ አሁንም እያስገረመንና እያስደነቀን ቀጥልዋል ደግሞም ይቀጥላል ስለዚህ ሁላችን በቀጣይ ሳምንት ጌታ በተለየ ሊገናኘን ቀጠሮን ይዝዋል ስለዚህ ኑ አብረን የጌታን ፀጋ እንካፈል መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው እንዳትቀሩ።

ተባረኩ🙏

13/03/2026

07/03/2026

የመጀመሪያ ቀን ዛሬ ኮፍራሳችንን እንጀምራለን 🔥🔥

ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12 (AMH)
••••••••••
¹² እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ይነድዳል፥ አይጠፋም፤

ጌታ ድንቅ ጊዜ ይስጠናል ማናቹም እንዳያመልጣቹ ::

ከ የወጣቶች(ዮአኪን) አምልኮ ህብረት ጋር እና
ከዘማሪ ቃላብ ጋር ጌታን በዝማሬ እናልካለን
እንዲሁም ከወንድማችን ኢሳፍ ጋር የቃል ጊዜ ይኖረናል

መቅረት አይደልም ማርፈድ አይታሰብም
ከ 10:15 ጀምሮ እንገናኝ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Ayat 49
Addis Ababa
1234