Dot Glasses 40 minch

Dot Glasses 40 minch

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dot Glasses 40 minch, Health/Beauty, Erhiopia, Arba Minch'.

27/11/2023

HANNA TEKLE
"ተመስገን"
ዛሬ ይለቀቃል!

"ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።"
መዝሙር 50:23

እግዚአብሔር ረድቶን መስከረም 20/2016 በምስራቅ መሰረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተደርጎ ከነበረው"የዘላለም ፈጣሪ"በዝማሬ - የምስጋናና የአምልኮ በዓል መካከል የመጀመሪያው የሆነው "ተመስገን" የዝማሬ ቪዲዬ ዛሬ ይለቀቃል!
በምስጋና ብዙ ድል አለና በየትኛውም የሀዘንም ሆነ የደስታ ሁኔታ ላይ የምትገኙ ሁሉ በዚህ ዝማሬ መንፈስ ወደምስጋና እንድትመጡና በምስጋና ውስጥ ያለውን የደስታ በረከት እንድትካፈሉ አበረታታችኃለሁ!

ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!
እወዳችኃለሁ!

https://youtube.com/?si=7jksM9ADnXT5KkyF

24/01/2023

ለአርባምንጭ ከተማ ኖራዎች በሙሉ
DOT GLASSES ከተሰኘ የዐይን ህክምና መረጃ ማዕከል ጋር በጋራ በመሆን የርቀት እና የቅርበት የእይታ ችግር ላላቸው የማህበረሰብ ክፍል በተመሳሳይ ሰዓት እዛው የምርመራና የመነጽር አቅርቦት የምናቀርብ መሆኑን እየገለጽን
እርሶዎ ለማንበብ እና ስራ ለመስራት የሚቸገሩ ከሆነ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እየሆኑ በአከባቢዎ ያሉ ተማሪዎች ስራተኞች የዚህ አይነት ዕክል ያለባቸው ሰዎችን በማስተባበር ሀላፊነቶን ይዎጡ ።
የመነፅሩ ዋጋ 300 (ሶስት መቶ) ብር ብቻ መሆኑን እንገልፃለን
አገልግሎቱን መጠቀም ለምትፈልጉ
0960958593
በማንኛውም ጊዜ በመደወል አገልግሎቱን የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን

ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ// መዝሙር ስብስብ 05/09/2022

ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ

LIKE
SUBSCRIBE
SHARE

ማድረጋቹን እንዳትረሱ

ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ// መዝሙር ስብስብ mezmur,Yitbarek alemu,ድንቅ የአምልኮ ጊዜ,yitbarek alemu chirst army,singer yitbarek,yitbarek alemu live worship,Yitbarek Alemu,ይትባረክ ታምሩ,live worship singer yitbar...

ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ// ተስፋዬ ጋቢሶ፣አገኘው ይደግ || 2022 old mezimur 15/08/2022

ዜማ መዝሙር TUBE
SUBSCRIBE
LIKE
SHARE
ማድረጋቹን እንዳረሱ

ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ// ተስፋዬ ጋቢሶ፣አገኘው ይደግ || 2022 old mezimur MARSIL TV, PRESENCE TELEVISION WORLDWIDE, EYU CHUFA, CJ TV, ETHIOPIAN PROPHETS, BETHEL TV, EBS WORLDWIDE, ESAT TV, FANA TV, KANA TV, Hope Music Ethiopia, ADD...

ደረጀ ከበደ፣ታምራት ሃይሌ፣ተስፋዬ ጫላ old worship songs collection//2022 15/08/2022

ዜማ መዝሙር TUBE
SUBSCRIBE
LIKE
SHARE
ማድረጋቹን እንዳረሱ

ደረጀ ከበደ፣ታምራት ሃይሌ፣ተስፋዬ ጫላ old worship songs collection//2022 Yitbarek alemu, ethiopian protestant mezmur, awtaru kebede, christian tube, cj tv, dagi tilahun, ebs tv, esat, ethiopia, ethiopian churchs, ethiopian prophet...

Photos from Dot Glasses 40 minch's post 23/10/2021

ለአርባምንጭ ከተማ ኖራዎች በሙሉ
DOT GLASSES ከተሰኘ የዐይን ህክምና መረጃ ማዕከል ጋር በጋራ በመሆን የርቀት እና የቅርበት የእይታ ችግር ላላቸው የማህበረሰብ ክፍል በተመሳሳይ ሰዓት እዛው የምርመራና የመነጽር አቅርቦት የምናቀርብ መሆኑን እየገለጽን
እርሶዎ ለማንበብ እና ስራ ለመስራት የሚቸገሩ ከሆነ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እየሆኑ በአከባቢዎ ያሉ ተማሪዎች ስራተኞች የዚህ አይነት ዕክል ያለባቸው ሰዎችን በማስተባበር ሀላፊነቶን ይዎጡ ።
የመነፅሩ ዋጋ 300 (ሶስት መቶ) ብር ብቻ መሆኑን እንገልፃለን
አገልግሎቱን መጠቀም ለምትፈልጉ
0960958593
በማንኛውም ጊዜ በመደወል አገልግሎቱን የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Arba Minch'?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Erhiopia
Arba Minch'
HOSPITAL