Ermi, quality work needs+251916039828 with specialist NaRm

Ermi, quality work needs+251916039828 with specialist NaRm

Share

" አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።"
(መ.ዳ 3:3)

27/02/2024

Plant ☘️🌵☘️🌵☘️🌵☘️🌵
But not 🚭🚭🚭🚭🚭🚭🚭

TikTok · ሰአዳ ፍቅር የገጠር ልጂ 10/01/2024

The best message for ever one

TikTok · ሰአዳ ፍቅር የገጠር ልጂ Check out ሰአዳ ፍቅር የገጠር ልጂ's video.

TikTok · ermiaskinbicha 14/10/2023

God is good 🙏
እግዚአብሔርን ማገልገል👉
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል"እድል'' ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ክብር" ነው።
❖እግዚአብሔርን ማገልገል "መመረጥ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "መታዘዝ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ፍቅር" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ደስታ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ሠላም" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "በጎነት" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ጥበብ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ትልቅ በረከት" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ትልቅ ኃላፊነት" ነው
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ተወዳዳሪ የሌለው ሥራ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ዋና ነገር" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ትልቅ ውሳኔ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ከሁሉ ነገር የሚበልጥ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ፍሬያማነት" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "በውስጥ ሰውነት መጠንከር" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "መጀመሪያ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "የዲያብሎስን ሥራ ማፍረስ"ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ነፍሳትን ማዳን" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "የነፍስ እርካታ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል "ምንጩን ማወቅ" ነው።
❖ እግዚአብሔርን ማገልገል ""ብድራትን ትኩር ብሎ ማየት ነው።

#አቤቱ ጌታ ሆይ፦ በሰጠኸን ዘመንና ዕድሜ አንተን በይበልጥ እንድናገለግልህ ማስተዋልን ጥበብን እንዲሁም ጸጋህን አብዛልን።አሜን!!!

Serving "
Serving God is an "opportunity".
Serving God is "honor."
Serving God is "chosen."
Serving God is "obedience."
Serving God is "love."
Serving God is "joy."
Serving God is "peace."
Serving God is "virtue."
Serving God is "wisdom."
Serving God is a "great blessing."
Serving God is a “great responsibility”
Serving God is an "incomparable work."
Serving God is the "main thing".
Serving God is a "big decision".
Serving God is "the greatest of all."
Serving God is "fruitfulness."
Serving God is "strengthening the body."
Serving God is the "beginning".
Serving God is "destroying the works of the devil."
Serving God is "saving souls."
Serving God is the "satisfaction of the soul."
Serving God is "knowing the source."
Serving God "" Focus on reward.

O Lord, increase your understanding, wisdom and grace so that we may serve you more in the time and age you have given us. Amen !!!

TikTok · ermiaskinbicha Check out ermiaskinbicha's video.

13/10/2023

If you bealeaved in name of Jesus, no one can struggling your journey!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awassa