Ethio Addis Neger
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Addis Neger, Health/Beauty, Lagos.
19/11/2024
ከፍተኛ የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን ለሰለጠኑ ሙያተኞች 200 ሺህ የስራ ቪዛ ልትሰጥ ነው‼️
የሰራተኞች ፍላጎትን ለማሟላት የቪዛ አሰጣጥ ስርአቷን ቀለል ያደረገችው በርሊን ባለፈው አመት ከካናዳ የተዋሰችውን “ኦፖርቹኒቲ ካርድ” የተሰኘ አሰራር ተግብራለች።
አሰራሩ ባለሙያዎች እና የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ወደ ጀርመን ገብተው እንዲማሩ እና ስራ መፈለግ ቀላል እንዲሆንላቸው እያደረገ ቢሆንም አሁንም ከፍተኛ የሰራተኛ እጥረት አለ።
በአውሮፓ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቷ ሀገር በየአመቱ ከ400 ሺህ በላይ የሰራተኞች ጉድለት ያጋጥማታል።
#ስለ ዕድሉ አዲስ መረጃ እንዲሁም ምዝገባው እንዴትና የት እንደሆነ በቅርቡ የምናሳውቃችሁ ይሆናል እስከዛ መረጃውን ለወዳጅ ጓደኞችዎ እንዲደርስ
በማድረግ ይተባበሩ
alain
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
አዳዲስና ወቅታዊ ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ በእጅ ስልክዎ ይከታተሉ።
አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ👇👇
https://t.me/sirafelagi12
07/10/2024
🗓 ቀን: 26/01/2017
✳️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
🔎 E.F TRADING p.l.c
🔊Description:- ድርጅታችን ኢትዮ ፋስት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
🟡 JOB Title:- ማርኬተር / marketing all sales/ promoter & Advertising /ሽያጭ/Sales/ ወኪል አከፋፋይ / Agent distributer /
🟡JOB Type:- በቋሚነት ሆኖ ወይም እንደተጨማሪ ስራ ሌሎች ስራዎችንም እየሰሩም ባሉበት ቦታ ሁነው ሊሰሩት የሚችሉ ቀላል ስራ ነው።
✅የት/ት ደረጃ : በማንኛውም የት/ት ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕ /8ኛ ክፍል/10እና12ኛክፍል የጨረሰ
✅ብዛተ: 25 ሰው
✅ ፃታ፡ አይለይም
✅ደሞዝ ፡ 15,450 + ኮሚሽን
✅የስራ ቦታ:- በአዲስ አበባ እና ከ አዲስ አበባ ውጪ ባሉበት ቦታ
✅ ልምድ: ከ 0 አመት ጀምሮ፣ ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው።
👉ልብ ይበሉ፣ ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ብቃትና ልምድ ባላቸው እንዲሁም ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች ስልጠና እንሰጣለን ::
👉 አድራሻችን:- መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ዲያስፖራ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቆ ቢ.ቁ D3
☎️ ስልክ ቁጥር👇
📱 0941440660
📱 0975700702
‼️ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ ይገባሉ።
⏰የምዝገባው ሰዓት እና ቀን 👉ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ የስራ ቅጥር መረጃና ማስታወቂያ ይቀላቀሉን
ማነው በዚ ጊዜ ድክ ድክ እያለ በዚ ዘፈን ልጅነቱን ያጣፈጠ
የዘፈኑን ስም እና ዘፋኙን Comment
29/06/2024
#ማሳሰቢያ
በአዲስ አበባ ከኮሪደር ስራው ጋር በተያያዘ ከመገናኛ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ከሃያት ሆስፒታል በኋላ ከዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ሙሉ ቀንና ምሽትን ጨምሮ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረግ ተገልጿል።
አሽከርካሪዎች ሃያት ሆስፒታል ጋር ሳይደርሱ በፊት እና ከሆስፒታሉ አጠገብ ያሉትን የቀኝ መታጠፊያዎችን እንዲጠቀሙ የአ/አ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ጥሪ አቅርቧል።
29/06/2024
ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ፤ በሉዊዚያና ግዛት ከታች አንስቶ እስከ ዩኒቨርሲቲ ባሉ በሁሉም የመማሪያ ክፍሎች ውስጥ አስርቱ ትዕዛዛት እንዲለጥፉ ታዟል።
ትላንት ደግሞ የኦክላሆማ ግዛት በአስቸኳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እንዲጀመር አዟል።
የግዛቱ ትምህርት ቢሮ በግዛቱ ያሉ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች መጽሐፍ ቅዱስን በትምህርት ስርዓታቸው በአስቸኳይ እንዲያካትቱና እንዲያስተምሩ መመሪያ አስትላልፏል።
በግዛቱ የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ ሪያን ዋልተርስ የተላከ መመሪያ " አፋጣኝ እና ጥብቅ ተፈጻሚነትን " የሚፈልግ አስገዳጅ ድንብ ነው ይላል።
ዋልተርስ " መጽሐፍ ቅዱስ ታሪካዊና ባህላዊ መሠረት ነው " ብለዋል።
" ያለ መጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ እውቀት የኦክላሆማ ተማሪዎች የአገራችንን መሠረት በትክክል መረዳት አይችሉም " በማለት ነው በአስቸኳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እንዲሰጥ መታዘዙን ያመለከቱት።
በግዛቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ይተገበራል።
ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ እያንዳንዱ ክፍል መጽሐፍ ቅዱስ ሊኖረው ይገባል ተብሏል። ሁሉም አስተማሪዎች በክፍሉ ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማስተማር እንዳለባቸው ታዟል።
የሲቪል መብት ተሟጋች ድርጅቶች ግን ይህንን ውሳኔ ተቃውመዋል።
ሃይማኖት እና መንግሥት መለያየት አለባቸው ብለዋል።
አንድ መንግሥትን ከሃይማኖት መለያየት እንዳለበት የሚሰራ ተቋም ፥ " የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ሰንበት ትምህርት ቤቶች አይደሉም " ብሏል።
" ሪያን ዋልተርስ የተሰጠውን የመንግሥት ስልጣንን አላግባብ በመጠቀም ሃይማኖታዊ እምነቱን በሌሎች ላይ ለመጫን እየተጠቀመበት ነው። ይህ እኛ ባለንበት ሊሳካ አይገባም " ብሏል ተቋሙ።
በአሜሪካ የሃይማኖት ነፃነትን ለማስጠበቅ የሚሰራው ኢንተርፌይዝ አሊያንስ ፤ " መመሪያው ግልጽ በሆነ መልኩ ሃይማኖትን መጫን ነው " ሲል ገልጾታል።
" እውነተኛ የእምነት ነፃነት ማለት የትኛውም የሃይማኖት ቡድን አመለካከቱን በሁሉም አሜሪካውያን ላይ እንዳይጭን መከላከል ነው " ብሏል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
