The light of my heart
I respect work and believe in myself
13/11/2022
10/11/2022
26/10/2022
24/10/2022
#እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና መርዳት እንኳን ባንችል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እያልን መልዕክቱን #ሼር እናድርግላት
#የምስኪኗ እህታችን የድረሱልኝ ጥሪ
#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )
#የሶስት ልጆች እናት የሆነችው እህታችን ህይወት እንግዳሸት በኩላሊት ህመም በቤተሰቦቿ ድጋፍ በከፍተኛ ወጪ ስትታከም የቆየች ቢሆንም በሀገር ውስጥ ህክምና የሚቻል ባለመሆኑ ከሀገር ውጭ ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ከፍተኛ ገንዘብ ተጠይቃለች
#ቀድሞ በነበረው የህክምና ክትትል ለከፍተኛ ወጪ በመዳረጉ አቅም ያጣው ባለቤትዋ ተስፋዬ አክሊሉ የልጆቹን እናት እንድንታደግለት ድጋፍ እንዲፈልግ ተገዷል
#ወዳጆች እባካችሁ የበኩላችንን እንወጣ ሌሎቻችን ደግሞ መልዕክቱን #ሼር በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000504620089 ....( ተስፋዬ አክሊሉ )
#አቢሲንያ ባንክ.......114457477....ተስፋዬ አክሊሉ
#ሰውን ለመርዳት ትክክለኛው ጊዜ #አሁን ነው !!
#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )
24/10/2022
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.
Type
Site Web
Adresse
Enter Street
Democratic Republic Of The
