Dirab kee Daaco Nayyitah

Dirab kee Daaco Nayyitah

Share

አዲስ ምድርእና አበያ ሰው ተወዶዋል

Photos from           Dirab kee Daaco Nayyitah's post 07/01/2023

✔ ትሁትሁን
ነገረ ግን

☞ ራስህ ዝቅ አታድርግ
ዋጋህን እወቅ !

♥ ** አንተ ከምታስባው በለይ ጠንካራ ፣ ድንቅ ፍጡር ነህ !!

Photos from           Dirab kee Daaco Nayyitah's post 07/01/2023

♥° ወርቅ በእሳት እንደሚፋተን ሁሉ ፤ አንተም በብዙ ችግር ውስጥ በለፍክ ቁጥር ዋጋህ እየጨመር መሆኑን አትርሳ!

ሰትሻነፍ ጠንካራ ፤

ስታሽንፍ የተረጋጋ ሁን !!

Photos from           Dirab kee Daaco Nayyitah's post 07/01/2023
07/01/2023

"" አዬህ ወዳጄ ስልጣን ጥሜት እልፊ ነው ፡፡ገንዘብ ቁጥር ነው፡፡ ቁጥር ደግሞ መጨረሻ የለውም፡፡ ዳስታን በገንዘብ በኩል የምትፈልግ ከሆነ ፍለጋህ ማለቂያ አይኖረውም፡፡

Photos from           Dirab kee Daaco Nayyitah's post 07/01/2023

" አፍቸውን ብቻ የሚጠቀሙ ሞኞች ናቻው ፡፡ ብልህ ሰው አእምሮውን ፤ ጠቢብ ደግሞ ልቡን ይጣቀማል ፡፡

07/01/2023

❀ የምትፈልገውን ነገር ለማግኘት መሆን እማይገባህን አትሁን!!©

Photos from           Dirab kee Daaco Nayyitah's post 07/01/2023

☞ ዘላቂነትያለው ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት የምንችለው ከውስጥ መለወጥ ስንችል ነው ።

07/01/2023

♥ ♥♥ ሰው እንዲወደኝ ብለህ ጊዜህን አታባክን ማንነትህን የተረዳው ይወድሀልና !!☞☞♥♥

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Asmara?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Semara
Asmara
0000