BBMI Makeup Institute

BBMI Makeup Institute

Share

👩🏽‍🎓 Ethiopia’s first and finest makeup institute #BBMIET 💄 Makeup, eyelash, & nail training.

10/07/2026

የቢቢኤም አይ የ7ተኛ ዙር የምርቃት ፕሮግራም 🎓

ቢቢኤም አይ (BBMI) ሜካፕ ኢንስቲትዩት ለ7ተኛ ዙር ተማሪዎቹን በብቁ ሁኔታ አስተምሮ ሀሙስ ሀምሌ 9 ሊያስመርቅ ነው በፕሮግራሙ ላይ ተወዳጁ ድምጻዊ ዮማሪዮስ እና ሌሎች የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶችንም ጭምር ከተለያዩ አጓጊ ፕሮግራሞች ጋር በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🥂

ለበለጠ መረጃ በ0913218888 ይደውሉልን

ቢቢኤም አይ ይለያል💄

08/07/2026
07/07/2026

መገለጫዎት ነን!
ለጥሩ ስራዎ እና ችሎታዎ ሁልጊዜም ቢሆን ቢቢኤም አይ መገለጫዎ ነን ። ላለፉት አመታት በርካታ ተማሪዎቻችንን አስተምረን ብቁ የውብት ባለሙያ እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ባለቤት አድርገናል።እርስዎም የውበት ኢንዱስትሪውን ከታማኝ እና ትክክለኛ አጋርዎ ጋር ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ። በተቋማችን ውስጥ የሚሰጡ የተለያዩ ከ18 በላይ አጫጭር የውብት ስልጠናዎች ስላለን መጥተው ይጎብኙን። እንጋብዝዎታለን።
ችሎታዎን እውን ያድርጉ፤ ውጤታማ እናድርግዎ! ከቢቢኤም አይ ጋር ሁልጊዜም ትርፋማ ይሁኑ።

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

ቢቢኤም አይ (BBMI) ይለያል! 💄

06/07/2026

የችሎታዎ ጉዳይ በአስተማማኝ እጅ ነው!
በውበት እና ሜካፕ ዘርፍ ያለዎትን እምቅ ተሰጥኦ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትክክለኛ ቦታ ያስፈልጎታል። ለዚህ ነው ቢቢኤም አይ (BBMI) ሜካፕ ኢንስቲትዩት ጥራቱን የጠበቀና ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ የተለያዩ ስልጠና ይሰጣል። በውበት እና ሜካፕ ዘርፍ ተሰማርተው የራስዎን ለውጥ መፍጠር ወይም ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ፣ እራስዎን በዕውቀት ማብቃት ለህይወትዎ የሚሰጡት ትልቅ ስጦታ ነው።

ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ፤ ችሎታዎን እውን አድርገን ውጤታማ እናድርግዎ!
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

ቢቢኤም አይ (BBMI) ይለያል! 💄

02/07/2026

ከቢቢኤም አይ ጋር ትርፋማ ይሁኑ
እውነተኛ ደስታና ስኬት የሚጀምረው በሙያዎ በራስ መተማመን ኖሮዎት ያለምንም መሸማቀቅ ስራዎን ማሳየት ሲችሉ ነው! በውበት እና ሜካፕ ዘርፍ ተሰማርተው የራስዎን ለውጥ መፍጠር ወይም ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ፣ እራስዎን በዕውቀት ማብቃት ለህይወትዎ የሚሰጡት ትልቅ ስጦታ ነው። ቢቢኤም አይ (BBMI) ሜካፕ ኢንስቲትዩት ዕምቅ ችሎታዎን ከመቼውም ጊዜ በላይ በማውጣት የወደፊት ስኬትዎ መገኛ ነው።
ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ከቢቢኤም አይ ጋር ትርፋማ ይሁኑ፤ ውጤታማ እናድርግዎ!
📍አድራሻችን በአዲስ አበባ በ22፣በሰሚት፣በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0913218888 ይደውሉልን

(BBMI) ይለያል!💄

01/07/2026

ስኬታማ የሙያ ባለቤት እናድርግዎ!
በውበት ዓለም ውስጥ ራስዎን ችለው ስኬታማ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? የእርስዎ ፍላጎትና የእኛ ፕሮፌሽናል ስልጠና ተዳምረው ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩዎታል። በገበያው ላይ እጅግ ተወዳዳሪና ተፈላጊ የሆኑትን የውበት ስልጠናዎች በተግባር አስደግፈን እናስተምርዎታለን። በጥራት ላይ በተመሰረተው ስልጠናችን፣ በዘርፉ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አድርገንዎ ፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው (International Certified) ሜካፕ አርቲስት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ቢቢኤም አይ (BBMI) ሜካፕ ኢንስቲትዩትን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ በራስ መተማመንዎን አሳድገው፣ የፈጠራ ብቃትዎን አውጥተው የራስዎን ገቢ የሚያመነጩበትን የስኬት መንገድ አብረን እንጀምር!
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

ቢቢኤም አይ (BBMI) ይለያል! 💄✨

30/06/2026

የኬራቲን እና የፕሮቲን ትሪትመንት ስልጠናችን ተጀምሯል!

ቢቢኤም አይ (BBMI) ለፀጉር አያያዝ ወሳኝ የሆኑትን የኬራቲን እና የፕሮቲን ትሪትመንት ስልጠና በቡቁ ባለሙያዎች እና ከተሟላ የመማሪያ ቁሳቁስ ጋር በጥንቃቄ በሞላበት መልኩ የምትማሩበትን ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ስልጠና የፀጉር ምርመራን፣ የተለያዩ የትሪትመንት አይነቶችን አቀራረብ፣ እንዲሁም የኬሚካል አያያዝን ከንድፈ-ሀሳብ እስከ ተግባራዊ ልምምድ ድረስ በባለሙያነት ይማራሉ። ሙያዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን ይህንን ልዩ እድል በመጠቀም አሁኑኑ ከቢቢኤም አይ ጋር ይጀምሩ!

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

(BBMI) ይለያል

29/06/2026

ተጽኖ ፈጣሪ ሜካፕ አርቲስት እንናድርጎ!

በዚህ ሰዐት በሚወዱት ሙያ ዘርፍ ተጽኖ ፈጣሪ እና የተዋጣለት ባለሙያ ለመሆን ልዩ ዝግጅት አድርገን እየጠበቅናቹ ነው ቢቢኤም አይ ላለፉት አመታት የተለያዩ በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ብቁ ባለሙያ አድርጓል እንዲሁም አሁን ላይ ለእናንተ የሜካፕ እና ተጨማሪ የተለያዩ የውብት ስልጠናዎችን በተናጣለለው ኢንስቲትዩታችን በተግባር እና በቲዮሪ በተደገፈ መልኩ አስተምሮ የኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ባለቤት እናድርጎ እንዲሁም ደግሞ ልጆችዎን የሚያስቀምጡበት ደይኬር ጭምር ስላለን ስጋት እንዳይገባዎት ክረምቱን ከእኛ ጋር ስኬታማ እና ተጽኖ ፈጣሪ የተዋጣለት ሜካፕ አርቲስት እናድርጎ

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


22 Roundabout Next To Golagul Tower Noah City Point Building 5th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00