YoYa Speciality Dental Clinic
We value your smile and dental health!
12/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ! 🕊️
የትንሳኤ በዓል ሞት ተሸንፎ ህይወት የሰለጠነበት፣ ተስፋ የታደሰበት እና ብርሃን የወጣበት ታላቅ በዓል ነው። እኛም በዮያ የጥርስ ህክምና ማዕከል (YoYa Speciality Dental Clinic) በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና ከሁሉም በላይ የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ይህ በዓል ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በደስታ የምታሳልፉበት እና በሚያምር ፈገግታ የምትደምቁበት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል! ✨🦷
02/04/2026
የትንሳኤ በዓል ልዩ የጥርስ ሕክምና ቅናሽ 🌼✨🐣
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዮያ ልዩ የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ (YoYa Speciality Dental Clinic) ለደንበኞቹ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ይዞ ቀርቧል፡፡ በዚህ የበዓል ሰሞን በሚቆየው ልዩ አጋጣሚ በማናቸውም የጥርስ ሕክምና አገልግሎቶች ላይ ከ 20% እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡ የጥርስ ማጽዳት፣ ነጭ ማድረግ፣ መሙላትም ሆነ ሌሎች የረጅም ጊዜ ሕክምናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ይህ ተመራጭ ወቅት ነው፡፡ 🦷💎🥚
ፈገግታዎ ለበዓሉ ድምቀት እንዲሆን ዘመናዊ መሣሪያዎችን እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች በመጠቀም ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ በበዓል ሰሞን የሚገጥሙ የጥርስ ሕመም ስጋቶች ሳይኖሩዎት በደስታ እንዲያሳልፉ ቀጠሮዎን ቀድመው ያስይዙ፡፡ በክሊኒካችን በመገኘት የባለሙያ ምክርና ሕክምና በማግኘት በዓሉን በሙሉ ጤንነትና በሚያምር ፈገግታ ያክብሩ፡፡ ✨🐑
ስልክ
📞 0932 03 77 03
0912 44 64 18
አድራሻ
📍🗺️
https://share.google/1CQqwJgE51eGLdOjr
#የጥርስሕክምና #ቅናሽ #ትንሳኤ #ዮያልዩየጥርስሕክምና #ፋሲካ
የጥርስ ጤንነት አጠባበቅ ለጠቅላላ አካላዊ ጤንነትና ለማህበራዊ በራስ መተማመን ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው! ✨ በመሆኑም የጥርስ ሕክምና ማዕከላችን እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የሕክምና መሣሪያዎችንና ባለሙያዎችን በማቀናጀት፣ ጥርስን ከማፅዳትና ከማንጣት ጀምሮ እስከ ጥርስ ተከላ ድረስ ያሉ ጥራት ያላቸው አገልግሎቶችን ይሰጣል። 🦷💎 በተጨማሪም የጥርስ አሰላለፍ ችግር ላለባቸው ደንበኞቻችን ጥርስን የማስተካከልና ብሬስ የማሰር ሕክምናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ፣ ማራኪ ፈገግታ እንዲላበሱ እናደርጋለን። 😁✨
ሁልጊዜም ቅድሚያ የምንሰጠው ለደንበኞቻችን ምቾትና ደህንነት ሲሆን፣ መደበኛ የጥርስ ምርመራ በማድረግ ሊከሰቱ የሚችሉ የጥርስና የድድ በሽታዎችን አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል እናምናለን። 🏥🛡️ በማዕከላችን የሚሰጡ የተሟሉ የጥርስ ሕክምና አገልግሎቶች ለጤንነትዎ ዋስትና የሚሰጡ ከመሆናቸውም በላይ፣ ንፁህና ጤናማ ጥርስ እንዲኖርዎት ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ።
🌟 ዛሬውኑ ወደ ማዕከላችን በመምጣት የባለሙያ ምክርና ተገቢውን ሕክምና ያግኙ! 📞👨⚕️ 📅➡️
📞 0932 03 77 03
0912 44 64 18
አድራሻ
📍🗺️
https://share.google/1CQqwJgE51eGLdOjr
22/03/2026
ጥርስዎ የፊትዎ ጌጥ ነው። ይህንን ጌጥ ለመንከባከብ ደግሞ ወደ ዮያ የጥርስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ መምጣት ብቻ በቂ ነው። ዘመናዊ ሕክምና፣ ታማኝ ባለሙያዎች እና ማራኪ ውጤት ይጠብቅዎታል።
የጥርስዎን ጤና ለእኛ ይተውልን!
ዮያ ስፔሻሊቲ የጥርስ ክሊኒክ 🦷✨
አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!. 📅➡️ 😁
📞 0932 03 77 03
0912 44 64 18
አድራሻ
📍🗺️
https://share.google/1CQqwJgE51eGLdOjr
22/03/2026
Torban haaraa kofla haaraadhaan jalqabaa!
Boqonnaa keessan kofla miidhagaadhaan simadhaa. Kofla keessan miidhagsuuf har’uma murteessaa. Jijjiirama kofla keessanii fakkii qofaan osoo hin taane, YoYa Speciality Dental Clinic dhufuun mirkaneeffadhaa.
Kofla keessan bareechisuuf ammuma nu dubbisaa!
21/03/2026
የጥርስ ጤና መጠበቅ ለውበት ብቻ ሳይሆን ለአጠቃላይ የሰውነት ጤንነትም ወሳኝ ነው። በዚህ የዕረፍት ቀናት ውስጥ ለጥርስዎ ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ጤናዎን ይጠብቁ።
ዮያ ስፔሻሊቲ የጥርስ ክሊኒክ (YoYa Speciality Dental Clinic) — ለፈገግታዎ ሚስጥር!
#ዮያስፔሻሊቲዴንታልክሊኒክ
21/03/2026
Ilkaan keenya miidhagina kofla keenyaa qofa osoo hin taane, fayyummaa qaama keenyaatiifis murteessaadha. Torban dhumataa kana keessa osoo hin dagatiin ilkaan keessan hirdhu, qulqullina keessanis eeggadhaa.
YoYa Speciality Dental Clinic —Ichiitii kofla miidhagaa!
#ዮያስፔሻሊቲዴንታልክሊኒክ
20/03/2026
Baga Ayyaana Eid al-Fitr Hijiraa 1447 nagaan geessan. Kiliinikni Ilkaanii Yooyyaa (YoYa Speciality Dental Clinic) ayyaanni kun kan fayyaa, nagaa fi gammachuu isiniif Akka ta'u hawwii guddaa qaba. Fayyaan ilkaanii keessanii dursa keenya.
Eid Mubarak!
🌙🕌❤️🕋😇💫💫💫💫💫
20/03/2026
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የጤና፣ የደስታና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ የዮያ ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ዒድ ሙባረክ!
#ዒድሙባረክ
#ዮያስፔሻሊቲዴንታልክሊኒክ
15/03/2026
አድሱን ሳምንት በብሩህ ፈገግታ ይጀምሩ
ዛሬ ለጥርሶዎት ጤና ምን አሰቡ?
ዮያ ልዩ የጥርስ ክሊኒክ
Book Your Appointment now!. 📅➡️ 😁
📞 0932 03 77 03
0912 44 64 18
አድራሻ
📍🗺️
https://share.google/1CQqwJgE51eGLdOjr
🪥 ✨ 😁 👨⚕️👩⚕️ 😊 😎 😄 🧼 👍 ❤️
11/03/2026
ጥርሶዎትን ህመም ሳይሰሞዎት እናክማለን።
መፍትሄዉ እና ጋር አለ!
ዮያ ልዩ የጥርስ ክሊኒክ
Book Your Appointment now!. 📅➡️ 😁
📞 0932 03 77 03
0912 44 64 18
አድራሻ
📍🗺️
https://share.google/1CQqwJgE51eGLdOjr
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
