Tsegaye Hayle Moloro

Tsegaye Hayle Moloro

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsegaye Hayle Moloro, Health/Beauty, Alaba K'ulito.

17/02/2026

With የሻሾጎ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት / Shashogo woreda prosperity party office – I just got recognized as one of their top fans!

Facebook Lite for Android 10/02/2026

Facebook Lite for Android This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

Photos from South Radio and Television Agency's post 01/11/2025

ተግባሩ ወቅታዊና ትኩረት ልሰጥ የሚገባ ነው!!

16/02/2025

ከቃል እስከ ባህል !!

16/02/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት:-

👉 የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል፣

👉 በቅኝ ግዛት የመጣብንን ጠባሳ ራስን በመቻል እና ድህነትን በማሸነፍ ማሻር ይገባናል፤ ለዚህም የተለያዩ ዘመናዊ የግብርና ትልሞችን ተግባራዊ በማድረግ፣ በምግብ ራስን መቻል እና ድህነትን ማሸነፍ አለብን፣

👉 ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ የተለያዩ ዘመኑን የዋጁ የግብርና ትልሞችን በመጠቀም ከአፍሪካ አንደኛ ስንዴ አምራች ሀገር መሆን ችላለች፣

👉 ለቀጣዩ ትውልድ ዘመን ተሻጋሪ መሰረት ለመጣል አፍሪካዊ ዳያስፓራውን ማነቃቃት እና ማሳተፍ ያስፈልጋል፣

👉 በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በጋራ በመደመር አፍሪካውያን የምንፈልጋትን የበለጸገች አህጉር መፍጠር እንችላለን፤ የቅኝ ግዛት ጠባሳችን በዚህ ነው የሚድነው፣

👉 የአፍሪካ የካሳ ጥያቄ ከቃል ባለፈ ፍትህ የማስፈን ጥያቄ ነው፤ ማንኛውም የሰው ዘር በእኩልነት ተከብሮ ይኖር ዘንድ ፍትህ ማስፈን ወሳኝ ነው፣

👉 በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በቅኝ ገዢዎች በጂኦ ፖለቲካዊና መሰል መጥፎ አሻራዎች ፍትህ ሊያገኙ ይገባል፣

👉 የአህጉራችን የተሟላ ዕምቅ አቅም ለመጠቀም መላው አባል ሀገራት ትብብርና አጋርነት በማጠናከር መስራት አለብን፣

👉 በፍጥነት እያደገ ባለው ዲጂታል ምህዳር ላይ ተወዳዳሪ ተጫዋቾች መሆናችንን ለማረጋገጥ አፍሪካ በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ላይ በንቃት መሳተፍ አለባት፣

👉 በፍጥነት እያደገ የመጣው ሰው ሰራሽ አስተውሎት ኢኮኖሚያችንንና ማህበረሰባችንን ለማሸጋገር ከፍተኛ አቅም አለው፤ የሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ ታዳሽ ኃይል እና ሞባይል ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመተባበር እንደ አየር ንብረት ለውጥ፣ የመሰረተ ለማት ክፍተትና የህብረተሰብ ጤና ችግር የመሳሰሉ የጋራ ተግዳሮቶቻችንን ለመፍታት ያስችላል፣

👉 በዘመኑ የቴክኖሎጂና ትምህርት በማጠናከር አፍሪካ በዓለም የቴክኖሎጂ ስልጣኔዎች ተጠቃሚ ብቻ ሳትሆን ለዓለም ስልጣኔም ወሳኝ አበርክቶ የሚኖራት አህጉር ትሆን ዘንድ በጋራ መስራት ይገባል።

24/12/2024

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዶሎ በተባለ ከተማ በተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያ ኃይሎችን መክሰሱ ኢትዮጵያን ማስቆጣቱን እና ክሱም ሀሰተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሀሰተኛ ውንጀላው በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማስተካከል የተጀመረውን ጥረት ለማስተጓጎል የታለመ ነው ብሏል።

ይህም የአፍሪካ ቀንድን ሰላም ለመበጥበጥ የሚፈልጉ እና በቀጣናው ሁልጊዜም ሰላም እንዳይኖር የሚሰሩ የሶስተኛ ወገን አካላት ተግባር መሆኑን መግለጫው አትቷል።

በአንካራው ስምምነት ላይ እንደተገለጸው ሁለቱ ሀገራት ለሰላም የሚያደርጉት ቁርጠኝነት እንዳይደናቀፍ ክፍተት መፍጠር የለባቸውም ሲል ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።

የኢትዮጵያ መንግስት ተመሳሳይ አደጋዎችን ለመከላከል ከሶማሊያ ፌዴራል መንግስት የሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራት እንደሚቀጥልም መግለጫው አካቷል።

ኢትዮጵያ በአንካራ ስምምነት መሰረት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማደስ እና ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለችም ተብሏል።

የሀገራቱ መሪዎች ለሰላም ያላቸው ቁርጠኝነት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ትብብርን እንደሚያጠናክርም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አስታውቋል።

24/12/2024

ቦንብ ያልበገረው ሰልፈኛ

አማራ ተናግሯል። ከጫፍ ጫፍ በነቂስ ወጥቶ ህዝቡ ፍላጎቱን አሳውቋል። ህዝቡ ከህፃን እስካዋቂ፥ ፆታና ሀይማኖት ሳይለይ፥ በያንዳንዱ ከተማ ነቅሎ ወጥቶ “ሰላም ስጡን” ብሏል። ፅንፈኝነትን አውግዟል። በአንድ ጥሪ ፅንፈኛውን ቡድን እንደሚፀየፍ ለመናገር ጎርፍ ሆኖ ወጥቶ ጎዳናውን አጥለቅልቋል። በየመንደሩ የተኮለኮለን ዘራፊና ቀማኛ መንጋ እንደሚቃወም በሚሊየን ወጥቶ አውጇል።

ፅንፈኛው ሀይል ሰልፍ መኖሩን ከሰማ ወዲህ “ህዝቡ ሰልፍ ከወጣ በቦንብ እጨርሰዋለሁ” እያለ በየሚዲያው ሲያስፈራራ ከርሟል። አንዳንድ ቦታዎችም ቦንብ ወርውሮ ህዝቡን ለማስፈራራትና ሰልፉ እንዳይሳካ ሞክሮ ነበር። ነገር ግን ህዝብን አታስፈራራውም። የፈለገ ብታፍነው እንደዛሬው ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ልክህን ነግሮህ ይገባል።

ለማንኛውም በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ተገልብጦ ወጥቶ የተናገረውን ንግግር አይተናል። ሰምተናል። የህዝቡን እውነት በፕሮፖጋንዳ አትሸፍነውም። በውሸት አታስቀይሰውም። ፈርቶ ነው የወጣው እንዳትል የአማራን ህዝብ አስፈራርቶ ሰልፍ ማስወጣት የሚችል ሀይል የለም። ህዝብ አሸንፏል። እውነት አሸንፏል። ሀሰት ተሸንፎ በአለም ፊት ታይቷል። It is what it is.

02/09/2023

የወለይታ ጀግና።

21/08/2022
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Alaba K'ulito?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Alaba K'ulito