Besufikad Behailu Bezu
ማንም ምንም ብል ኢየሱስ ውበታችን ነው!!
✍ ብዙ ነገሮች ልክ አይደሉም ብዙ ነገሮችን ተሳስተናል የተሳሳትነው ደግሞ ላለመሳሳት ነው።
👉 ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ ። ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ ።
👉 ሁላችንም በህይወት መንገድ ውስጥ የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል ማድረግ የሌለብንን አድርገናል ከባድ ውሸት ዋሽተናል የውሸት ምለናል።
✍ አንዳንዴ ቁጭ ካልንበት ወንበር ተነስተን፤ ተነስተንም መንገዳችንን ጀምረን በርግጥ ወዴት እንደምንሄድ እኛም ብንሆን አናውቀውም ግን እንሄዳለን ።
👉 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!!!
👇 Join Now 👇
▷◈ https://t.me/besufikadbehailu07
▷◈ Besu@Tihon
── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓
12/11/2025
አዲስ ዜና! 🎉
ከታዛቢነት ወደ ወንጌላዊነት: አቶ እንዳልካቸው ዘነበ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍሬ አዩ!
አዲስ አበባ – ቀደም ሲል ታዛቢ በመሆን ይታወቁ የነበሩትና አሁን ሙሉ ለሙሉ ወደ ወንጌል አገልግሎት የገቡት አቶ እንዳልካቸው ዘነበ፣ በቅርቡ በተሰጠው የወንጌል ትምህርትና ስብከት አስደናቂ የሆነውን የመጀመሪያ ፍሬያቸውን አግኝተዋል።
አቶ እንዳልካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲት ሴት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድትቀበል በግላቸው መርዳት መቻላቸውን በታላቅ ደስታ ተናግረዋል።
"እንዴት ደስ ይላል!" በማለት በእምባ ታጅቦ ደስታቸውን የገለፁት አቶ እንዳልካቸው፣ "ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሰው ወደ ጴንጤ እንዲገባ መረዳቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ" ሲሉ መስክረዋል።
እኚህ አዲስ ወንጌላዊ ይህንን የወንጌል ስራ ወደፊት የበለጠ እንደሚያጠነክሩትና እንደሚቀጥሉበት ለጉርሻ አስታውቀዋል።
ይህ ክስተት በእሳቸው መንፈሳዊ ጉዞ ላይ ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነም ተገልጿል።
ጌታን አመስግኑ ሲሉ ተናግረዋል
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
በምናልፍበት ሁኔታ ሁሉ #ኢየሱስ ከእኛ ጋር አለ
ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ ፤ በሸለቆ ይሁን በተራራ ፤ አመቺ ነው ደስ ያሰኛል ፤ እርካታን ይሰጣል።
በህይወት ትልቁ ኪሳራ ያልተመለሰ ፀሎት ሳይሆን #ያልተፀለየ ፀሎት ነው።
የጉብኝት ምሽት ይሁንላችሁ!!
31/12/2023
😄😄😄
😁😁😁 2 v 1 Arsenal😁😁😁
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Sawla
Arba Minch'
