Singer Ayele semunigus
Menifesawi agiligilot b***a yemilekekibet page new
04/05/2026
gashshotikkira ane doorittoe ayirriynynikkira baxxe❤❤❤
19/04/2026
19/04/2026
ሁለተኛ ጋላልቻ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን በቀን 9/08/2018 ዓ ም_11/08/2018 ዓም ባለን የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል
ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤”
— 2ኛ ቆሮ 2፥14
12/04/2026
ተነስቶአል 2*❤❤የመቃብሩ ደጃፍ ተከፍቷል
ሀለሉያ በመስቀሉ ሥራ ሕይወት አግኝተናል
ከተወዴዱ ከቤተክርስቲያናችን ገር ጥሩ ግዜ አሳልፈናል ክብር ለጸጋው ባለበት ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
06/04/2026
ዳራራ ወረዳ ጪርቆ ገነት ሕይወት ብርሃን በተክርስቲያን
ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰጥቶናል።ክብር ይሁንለት ከ25-27/2018 ዓ ም
“አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።”
— ኢሳይያስ 43፥1
25/03/2026
የቅነ ሁሉ ባለበት እግዚአብሔር ይመሰገን
16/03/2026
ጋሎ ጪራ ቃል ብርሃን ቤተክርስቲያን በ4_6 የለን ኮንፈረንስ በድል ጨርሰናል
ወደ ተቀደሰ ተራራዬ አመጣቸዋለሁ፥ በጸሎቴም ቤት ደስ አሰኛቸዋለሁ፤ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት ይባላልና የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና ሌላ መሥዋዕታቸውን በመሠዊያዬ ላይ እቀበላለሁ።”
— ኢሳይያስ 56፥7
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa
