KEAB Fashion Design
Meet Keab, a young fashion designer who is passionate about dressing you like a king and a queen.
20/08/2025
ውድ ደንበኞቻችን: 🤵👰ለሠርግ፣ 👨🎓👩🎓ለምረቃ ፣🎉💥💥ለበአላት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ያማሩ እና እርስዎን የሚያስውቡ አልባሳትን እንደምርጫዎ በወደዱት ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ለመጪው የአዲስ አመት በአል ከወዲሁ ይዘዙን 📞0707482371 📍Hawassa &Durame
08/05/2025
ለማዘዝ በ 0707482371📞📞 ይደውሉ Fashion Design
Want something unique? Call me to order yours! ✂️💥 📞0707482371 ይደውሉ ይዘዙን 📍Hawassa &Durame
13/11/2024
TikTok · KEAB Fashion Check out KEAB Fashion’s video.
30/09/2024
Visit Kembata
ስለግብዣችሁና አክብሮታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
በአጭር ጊዜ ውስጥ ለወደዳችሁንና ላበረታታችሁን መላው የገፃችን ቤተሰቦች ምስጋናችን ከልብ ነው!
Samson Thomas ስለመልካም ስራህ አድናቆታችን እና ድጋፋችን አይለይህም 💪💪
28/09/2024
የግልዎ ፋሽን ባለቤት ልናረግዎ እነሆ ካሉበት መተናል!
የ QR ኮዱን እስካን በማረግ አሊያም ማስፈንጠሪያውን በመጫን የ TikTok ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.tiktok.com/?_t=8q6WazuXy9W&_r=1
እንኳን አደረሰን 🌻🌻🌻
ከአብ ፋሽን ዲዛይን በአዲሱ አመት በተዋቡ ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳት ሊያስውብዎ ከተፍ ብሏል !!
👉ለሰርግ 👉ልደት
👉 ለምርቃት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ አልባሳትን በጥራት ሰርተን እናስረክብዎታለን!! 💥ለመጪው የመሳላ እንዲሁም የመስቀል በዓል ትዕዛዝ መቀበል የጀመርን ሲሆን ቀድመው ለሚያዙ ሶስት ሰዎች 30% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እንገልፃለን !!
ከአብ ፋሽን ዲዛይን 📞0707482371
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Awassa
