Mulu Tesfaye Tube

Mulu Tesfaye Tube

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mulu Tesfaye Tube, Beauty, cosmetic & personal care, جدة, السعودية, Jeddah.

18/12/2021

ኢትዩጵያ አለን ወይ💚💛❤
አማራ አለን ወይ💚💛❤
ነፍጠኛ አለን ወይ💚💛❤
ፋኖ አለን ወይ💚💛❤
ወሎ አለን ወይ💚💛❤

07/11/2021

የኔ ቆንጆ ብሎ ስድብ 😂😂😂

05/11/2021

💚💛❤💚💛❤

03/10/2021

ሎሚ ተራ ተራ ሎሚ ተራ ተራ እናቴን አደራ💚💛❤

22/09/2021

አትከባለሊ😂😂😂😂😂💉💉💉

#መወለድ_ቋንቋ ነዉ የሚባለዉ አንዳዶችጋ ነዉ #የእናትዬዉ እዉነት እና #የልጅቱ ዉሸት እናት ምንም ብታደርግ እናት ናት አደባባይ ላይ መዉጣት የለባትም#ብሬ 05/09/2021

https://youtu.be/R0LPxlV5ZCM

#መወለድ_ቋንቋ ነዉ የሚባለዉ አንዳዶችጋ ነዉ #የእናትዬዉ እዉነት እና #የልጅቱ ዉሸት እናት ምንም ብታደርግ እናት ናት አደባባይ ላይ መዉጣት የለባትም#ብሬ @ፍቅር የልቤ መልእክት@አሽሩካ ቸሩ ቲዩብ@Abel birhanu@seble bekele@ስብከት@zemen@እንተዋወቃለን ወይ@seifu on ebs@ሰበር ዜና@ለማ መገርሳ@ዶ/ር አብይ አህመድ@Yetbi tube የተንቢ@ሀናን ታሪክ@ebs@amha...

04/09/2021

የቁርጥ ቀን ልጅ የሀገር ፍቅር💚💛❤😥😭😭😭😭

30/08/2021

መታዬት ያለበት ቪዶ💚💛❤💪💪💪

Photos from Mulu Tesfaye Tube's post 29/08/2021

ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ🙏

እኚ በምስሉላይ የምታዩዋቸው አባት ገብረመስቀል ይባላሉ። በምስራቅ ወለጋ ጉትን የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ አጥማቂ ሲሆኑ አሁን ላይ ትክክለኛ ባልሆነ መረጃ ከማክሰኚት ወደ በለሳ በመሄድ ላይ ጊዜው ጥሩ ሁኔታላይ ስላልሆነ በጥርጣሬ ተይዘዋል። ነገር ግን ለኮሜት ብለው ነገሩን ሳያጣሩ የfb አርበኞች ፖስተዋቸው ስማቸውን በማጥፋት ላይ ናቸው እኚ አባት እውነቱ ጠማቂ ብቻ ናቸው ።ውድ የተዋህዶ ልጆች ሼር በማረግ እውነቱን ለህዝቡ እናድርስ፣ በኦርቶክስ ተዋህዶ ስም ላይ ጥላሸት ለመቀባት እና ቤተክርስቲያንን ለማደከም እየተሰራ ያለውን ሴራ እናጋልጥ ለሳቸውም ድምፅ ድጋፍ እንሁናቸው 🙏🙏🙏
ማስረጃ ከማቅረብ ውጪ ምንም አይነት ፕሎቲካ አቋም የለንም።

28/08/2021

የወራሪዉ ግፍ😭😭😭😭

27/08/2021

የከለላ ልጆች የታላችሁ

22/08/2021

💚💛❤ ድሉ የኛ ነዉ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Jeddah?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


جدة, السعودية
Jeddah
22233